ይድረስ ለግንቦትከየካቲት (ዶ/ር ነገደ ጎበዜ)
መሬት ላራሹ! ዴሞክራሲ! አንድነት!
Date of publication : 2014 | Pages : 444
ለግንቦት ቅልበሳ የመጠነ አጸፋ መስጠት አቅቶን ዛሬ ከምንገኝበት ውጥንቅጡ የወጣ ሁኔታ ለመውጣት ከፈለግን ከአለፈው ትምህርት ቀስመን በጋራ ሃገራዊና ዴሞክራሲያዊ ስትራቴጂ መንቀሳቀስ ግድ ነው፡፡ ዛሬ ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ በቆሙ ሃይሎች ጎራ የተከሰተውን ከፍተኛና አደገኛ ውዥንብር ለመዋጋት « ወዴት እንደምትሄድ ግራ ከገባህ ዘወር ብለህ ከየት እንደመጣህ ቃኝ » ከሚለው አነጋገር መነሳት ይኖርብናል፡፡
በመሆኑም ምንም እንኳን ለዚህ መጽሃፍ የሰጠሁት አርእስት « ይድረስ ለግንቦት… ከየካቲት » የሚል ቢሆንም በተገባደደው ክፍለ ዘመን ለበጎ ለውጥ የተካሄዱትንና ከፍተኛ መስዋእትነት የተገበረባቸውን ትግሎች ታሪክ በአጭሩም ቢሆን መዳሰስ ለሚደረገው ውይይት ጠቃሚ ትምህርት ይሰጣል በማለት ለነዚህ ትግሎችና በተለይም ለታህሳስ ፳፱፭፫ ዓ/ም የመፈንቅለ መንግስት ሙከራአንድ ምእራፍ እንዲካተት አድርጌያለሁ፡፡
በዚች በአስከፊ የውስጥ ግጭቶችና በባዕዳን ወረራ ምክንያት ለዘመናት ስትደማ በቆየች አገራችን ሃያኛው ክፍለ ዘመን ለየት ያለ የታሪክ ምዕራፍ ያስመዘገበ ነበር። በዚህ ክፍለ ዘመን በሃገራችን የተከሰቱት ግጭቶች እንደ አለፉት ዘመናት በዚያው በፊውዳሉ ስርዓት ክልል ውስጥ ባላባቶች፣መኳንንትና መሳፍንት በስልጣን ግብግብ የሚፋለሙባቸው ብቻ አልነበሩም፡፡ ከዚህ ይልቅ ገና ከጧቱ ከነዚህ “የይገባኛል” ጥያቄዎች ወጣ ባሉ በአንድ በኩል ለውጥ ፍትህ እርምጃ ስልጣኔ ወዘተየሚሉ አጀንዳዎች በአነገቡና በሌላ በኩል ደግሞ እነዚህን እሴቶች በሚቃወሙ ሃይሎች መሃከል ፍጥጫዎችና ግጭቶች የታዩበት ክፍለ ዘመን ነበር ማለት ይቻላል።
በተገባደደው ክፍለ ዘመን የበጎ ለውጥ ሙከራዎች ጉዳይ ሲነሳ ወዲያውኑ በሁሉም ዜጋ አእምሮ የሚመጡ
የካቲትና ግንቦት እንደሆኑ ግልፅ ነው። ከነዚህ በፊት መጀሪያው ላይ ጠብ ጠብ እያሉ ብቅ ባሉምሁራን ከዚያም ከጣልያን ወረራ በፊት በወጣቱ ራስ ተፈሪ መኮንን/አፄ ሃይለስላሴ አመራርተቀነባብረው ለለውጥ የታገሉ የጃፓናይነዘርስ ሙከራ ነበር። ከዚያም የፋሽስት ጣሊያን ወረራይህንን የተማረ ሃይል በማውደሙ የተከሰተውን “የትውልድ ክፍተት” ተወጥቶ ታህሳሰ 1953 የነገርማሜ ነዋይ የተማሩ ወጣቶች ትውልድ የመንፈቅለ መንግስት ሙከራ አለ።
ከክፍለ ዘመኑ ማለዳ ጀምሮ በፖለቲካው መድረክ ብቅ ያሉት አዳዲስ የለውጥ ሃይሎች ለዚች አገርስልጣኔን ለህዝባችንም ሰላምን፣ መሻሻልን፣ ፍትህና ዴሞክራሲን ይጠይቁ እንደነበረ ሁሉ አለመታደል ሆኖ ዛሬም ከመቶ አመታት በኋላ እነዚሁኑ ጥያቄዎች አንግበው ለመዋደቅ የተገደድንበት ሁኔታ ውስጥ እንገኛለን። በመሃል ለህዝባችን ገና እውን ላልሆኑት ለእነዚህ መሰረታዊ እሴቶች ይህ ነው የማይባል መስዋዕትነት የተከፈለባቸው ተጋድሎዎች ቢደረጉም ፍሬ ያልተሰጡበት ዋና ዋና ምከንያቶች በዚህ መፅሃፍ ውስጥ በሰፊው ይተነተናሉ።
ቀጣዩን ትግል በተመለከተ በዚህ መፅሃፍ ውስጥ የማቀርባቸው ሃሳቦች በአለም ካሉ ቀውሶችና ችግሮች ሁሉ ከተገቢ ድርሻዋ በላይ ለተሸከመችው ለዚች መከረኛ አገራችን ውስብስብ ችግሮች ያለው አንድ መፍትሄ “ይኸ ነው በሚል መንፈስ የተወረወሩ አይደሉም። ከአንድ ከአስር አመት በፊትበአንድ ቃለ ምልልስ ላይ “ለዚች አገር ችግሮች ቀላል መፍትሄ የለም። ቢኖር እስከ ዛሬ ይሰማ ነበር” ብዬ ነበር። ዛሬም ከዚህ የተለየ አቋም ሊኖረኝ አይችልም፡፡ ቀላል መፍትሄ የለም ሲባል ግን መውጫየሌለው ሁኔታ ውስጥ ነን ማለት አይደለም። ከእስካሁኑ የኪሳራ ሂደት ትምህርት ቀስመን ወደፊት ለመራመድ የሰከነና ህዝብንና ሃገርን የሚያስቀድም ውይይት አካሂደን ግልፅ የሆነ ለአገር አንድ ስትራቴጂ ለመንደፍ እንችላለን። የሚሰነዘሩት ሃሳቦች እንዲህ አይነቱን ውይይት ለመቀስቀስ ከቻሉና ይህ ውይይት ግልፅ በሆነ የጋራ ትግል ስትራተጂ ከተቋጨ ይህ መፅሃፍ ግቡን መቷል ማለት እችላለሁ።
ህገ መንግስት ምርጫና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ
(ከትላንት ወዲያ እስከ ነገ)
Author: Dr. Negede Gobeze | Pages: 208 pages | Publisher: AESOP Publishing. (2004)
የኢህአዴግን ህገ መንግስታዊ ስርኣት በሰላማዊና ህዝባዊየትግል ማእበል አስወግዶ ዴሞክራሲያዊ የሽግግር ዘመንመክፈት ምርጫ አይደለም፡፡ሃገራዊ፣ ሰብአዊና የሞራልግዴታ ነው፡፡ በዚህ በተቆላለፈ ሁኔታ ይህንን ሃላፊነትመጠጣት አስቸጋሪ ይሆናል እንጂ የማይቻል አይደለም፡፡ለዚህ ግን ከሁሉ አስቀድመንትግላችን ከኢህአዴግ ጋርብቻ ሳይሆን ከራሳችንም ጋር እንደሆነ መገንዘብ አለብን፡፡
ምርጫው አለም አቀፋዊ መስፈርቶችን ባሟላ ሁኔታእንዲካሄድ ወያኔን ለማስገደድ የሚደረገው የፖለቲካናዲፕሎማቲክ ጥረት የዚህ ትግል አንድ ዘርፍ ብቻ ነው፡፡ለመጭው ትግልና ለማይቀረው ድል ከዚህ ይበልጥ ወሳኝ
የሚሆነው ከወያኔ የማንጠይቀውና እሱም ሊከለክለን የማይቻለው እኛ ራሳችንምየቤት ስራችንን የመስራቱ ጉዳይ ነው፡፡
ኢህአዴግ ተከፋፍለን ብንፋለመው ይመርጣል፡፡ በአንድነት መቆማችንን ግንባይፈቅደውም ሊከለክለን አይችልም፡፡ ኢህአዴግ እኛ እንደምንፈልገው አለም አቀፋዊየነጻ ምርጫ መስፈርቶችን ሙሉ በሙሉ ማሟላት ሊቸግረው ይችላል፡፡ እኛ ራሳችንየራሳችንን ቅድመ ሁኔታች ማሟላታችን ላይ ማተኮርን ግን ሊከለክለን አይችልም፡፡ኢህአዴግ የምርጫ ተሳትፏችን ፍሬ ቢስና በሻማ ያዥነት መልክ እንዲሆን፤ቦይኮት ብናደርግ ደግሞ ይህ እርምጃ በትግል ላይ ያኮረፍን በሚያስመስለን መልክቢሆንለት ሰርግና ምላሹ ነው፡፡ ግን ደግሞ የተሳትፎም ሆነ የቦይኮት የትግልስልታችን ለዴሞክራሲ የሚደረገውን ተጋድሎ በሚያግዝ መልክ እናድርገውብንል ይህንን ሊከለክለን አይችልም፡፡ ትግላችን በየአምስት አመቱ የሚያገረሽ ፈዛዛየምርጫ ሰሞን የተቃውሞ ግርግር እንዲሆንለት ይፈልጋል፡፡ ተአማኒነት ያለውአማራጭ አንግቦ ቀጣይነት ያለው ህያው የህዝብ ትግል ማእበል መቀስቀስ ደግሞኢህአዴግ ሊከለክለን የማይቻለው የኛ የራሳችን የቤት ስራ ነው፡፡ እንግዲህ ይህንንሁሉ ሃላፊነታችንን ለመወጣት እንዴት እንንቀሳቀስ?
Expériences socialistes en Afrique (1960-1990)
Éditeur : Le Temps des Cerises | Date de publication : 1 avril 2010 | Pages : 277 pages
Ont participé à cet ouvrage : Henri Alleg Samir Amin Francis Arzalier Silas Cerqueira Marc Chapiro Amady Aly Dieng Albert Gandonou Negede Gobezie Sadek adjérès Jean-Claude Rabeherifara Amadou Seydou Traoré Martin Verlet.
Les gouvernements de Modibo Keita au Mali, de Sekou Touré en Guinée, de Gamal Abdel Nasser en Egypte, de Ben Bella en Algérie, de Mengistu en Ethiopie, de Sankara au Burkina Faso, etc., ont soulevé en leur temps un véritable enthousiasme populaire ; puis ils se sont effondrés, parallèlement à l’URSS et ses alliés européens, et ils ont été réduits dans la mémoire à une image sombre, une succession d’échecs, d’actes arbitraire, de crimes.Il est temps d’en venir à une analyse sérieuse de ces épisodes « socialistes » africains, évitant à la fois le panégyrique nostalgique et la criminalisation. Chacun des 14 auteurs a traité le pays dont ils étaient spécialiste ; universitaires et /ou acteurs, ils ont bien connu ces périodes charnières.
Ont participé à cet ouvrage : Henri Alleg, Samir Amin, Francis Arzalier, Silas Cerqueira, Marc Chapiro, Amady Aly Dieng, Albert Gandonou, Negede Gobezie, Sadek adjérès, Jean-Claude Rabeherifara, Amadou Seydou Traoré, Martin Verlet.
Les chemins de la paix
Dix défis pour passer de la guerre à la paix et à la démocratie en Éthiopie.
L’apport de l’expérience d’autres pays.
Mémoire de la Conférence de Paris pour la paix en Ethiopie. Juillet 1991.
Editeur : Fondation pour le progres de l homme (fph)
Date de publication : Décembre 1991
CCFD Comité Catholique contre la Faim et pour le Développement
DOSSIER POUR UN DEBAT
ሃላፊነት ለሚሰማትና ለተባበረች አለም እውን መሆን
For a responsible world
ታሪካዊ አመጣጡ
በ1986 እንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠር ፈረንሣይኛ ተናጋሪ የሆኑ እውቅ ሰዎችን ከተለያዩ ሀገሮች በማውጣጣት ያካተተ ቡድን « ፋውንዴሽን ፑር ላ ፕሮግረስ ደ ለሆም » ተብሎ በተሰየመና በስዊዝ ሀገር በተመዘገበ ነጻ ድርጅት አማካኝነት ተቋቋመ። ቡድኑ የነዚህን እውቅ ሰዎች ጥያቄዎችና አመለካከቶችን በማቀናጀት ሁሉን አቀፍ በሆነ ድምጽ ለማንጸባረቅ ነበር የተመሠረተው:: ይህም ቡድን የተለያዩ ሃሳቦችን አቀናብሮ « የቪዜላይ ግሩፕ » በሚል በፈረንሣይ በቡርጋንዲ ከተማ ውስጥ ባለች የዩኒስኮ የዓለም ቅርሳ ቅርስ ፕሮግራም የሚካሄድባትን ከተማ ስም በመውሰድ የዚህን መድረክ ቀዳሚ ጥንስስ መሠረተ::
ይህ የቪዜላይ ግሩፕ ከፈረንሣዊው የህግ ባለሙያ ከሚስተር ካስሚየር ሞት በኋላ በተቀሩት ስምንት አባላት የተዋቀረ ነበር:: _ እነሱም የሚከተሉት ናቸው::
*በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የቀረቡት ቀናት በሙሉ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ነው።
አሳታሚ : ግራፔካ
ተርጓሚ: ነገደ ጎበዜ
የታተመበት ቀን : በሐምሌ 1986
Parlement et sociétés traditionnelles en Afrique noire
Une étude comparative de l'empire d'Ethiopie et de la République de Tanzanie
Thèse pour le doctorat en Droit
Lieu : Université d’Aix Marseille | Faculté de Droit et de Science Politique
Date de publication : Décembre 1974
INTRODUCTION
Le déclin du parlementarisme classique est devenu désormais un phénomène universel A des causes communes qui expliquent cette universalité, s’ajoutent en Afrique, toute une série de circonstances particulières d’ordre historique, socio-économique et politique qui tendent à aggraver cet effacement.
Mais on ne s’est résigné, nulle part dans le monde, à la disparition de cette institution, car aucun principe n’a été avancé jusqu’ici, qui puisse, de façon durable, remplacer celui de la représentation du peuple comme fondement des institutions politiques.
Aussi, tout en constatant cet effacement et en recherchant ses causes profondes, on s’évertue de trouver les moyens qui puissent donner un dynamisme nouveau à cette noble institution. Partout dans le monde, la question est à l’ordre du jour: Quel peut et quel doit être le rôle du parlement dans le monde d’aujourd’hui où la science bouleverse les conditions de vie et où seuls des technocrates spécialisés semblent en mesure de pouvoir maitriser encore les problèmes complexes auxquels sont confrontés les gouvernements?
La révolution éthiopienne (1974-1978)
Projet de reherche | Mars 1987
Pour mieux saisir l’ampleur des mutations et comprendre les violences sur fond d’anarchie qui ont secoué le pays depuis 1974, il faut tenir compte du fait qu’à la veille de la révolution, l’Ethiopie était un des rares exemples d’une société moyenâgeuse en plein vingtième siècle. C’est sur un terrain peu propice au changement qu’un mouvement révolutionnaire fait littéralement irruption sans que personne ni aucune force politique ne soit préparée à l’affronter ou à la diriger. En parlant des soubre- sauts qui ont suivi, on n’insistera jamais assez sur le fait que le mot ABYOT (révolution) ne sortira des cercles d’une miniscule minorité pour entrer dans des millions de foyers qu’avec la révolution elle-même.
The Ethiopian Révolution (1974-1978)
Research project | July 1988
Third World countries are besieged by a wide spectrum of problems which continue to bring havoc and destruction to their peoples. The factors behind these tragedies are numerous. Internal politico-military conflicts, ethnic and religious contradictions, armed and/or political conflicts between neighbouring states, natural disasters, famine, rivalry between regional and world powers, massive human rights violations by governments .. are but the most frequent causes.
Manuscrit
CHAPITRE I | L’UNIVERS AGRAIRE | Il a toujours été affirmé, à juste titre, que le problème clé de la révolution éthiopienne a été la question agraire. D’abord par l’importance de l’agriculture dans l’économie du pays, le travail de la terre étant le seul moyen d’existence de la vaste majorité de la population du pays. Ensuite et surtout à cause des structures socio-économiques et politiques qui faisaient de l’univers agraire éthiopien une véritable caricature de l’injustice. Le système agraire, vieux de plusieurs siècles dans le Nord et imposé dans le Sud à la suite des conquêtes de ces régions par les armées de l’Empereur Menelike II à la fin du XIXème siècle, vouait les populations à une incroyable misère qui faisait de ce pays pourtant potentiellement très riche, l’un des plus pauvres de la planète…